ቡና ጠጡ

የፕሮግራሙ ይዘት አካል ጉዳተኛ ሴት ተመራቂ ተማሪዋችን የእውቅና ግዜ መስጠት የ2017 ዓ.ም የአዲስ አበባ ብራንች ተመራቂ ተማሪዋች በዛሪው እለት በቡና ጠጡ ፕሮግራም የእውቅና ፕሮግራም እንዲሁም ያለፉበትን መንገድ በጥቂት ልምዳቸውን ያካፈሉበት እለት ነበር። ተማሪዋቹ በትምህርት ወቅት የነበራቸውን ፈተና በተለይ ከአካል ጉዳት ጋር በተያያዘ ፈተና ቢገጥማቸውም ፈተናቸውን ተቋቁመው ለዚህ የማዕረግ ውጤት በመድረሳቸው...