by ewdna | Jul 7, 2025 | Uncategorized
በማህበረሰባችን ውስጥ ያሉ ሴት አካል ጉዳተኞች የሚደርስባቸውን ጫና እና የተዛባ አመለካከት ለመቅረፍ ሴት የምክር ቤት አባላት ትልቅ ጉልህ ሚና አላቸው፦የተከበሩ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ አስካለች አልቦሮ (ሰኔ፤06/2017 ዓ.ም) በማህበረሰባችን ውስጥ ያሉ ሴት አካል ጉዳተኞች የሚደርስባቸውን ጫና እና የተዛባ አመለካከት ለመቅረፍ ሴት የምክር ቤት አባላት ትልቅ ጉልህ ሚና እንዳላቸው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ...
by ewdna | Jun 23, 2025 | Uncategorized
የፕሮግራሙ ይዘት አካል ጉዳተኛ ሴት ተመራቂ ተማሪዋችን የእውቅና ግዜ መስጠት የ2017 ዓ.ም የአዲስ አበባ ብራንች ተመራቂ ተማሪዋች በዛሪው እለት በቡና ጠጡ ፕሮግራም የእውቅና ፕሮግራም እንዲሁም ያለፉበትን መንገድ በጥቂት ልምዳቸውን ያካፈሉበት እለት ነበር። ተማሪዋቹ በትምህርት ወቅት የነበራቸውን ፈተና በተለይ ከአካል ጉዳት ጋር በተያያዘ ፈተና ቢገጥማቸውም ፈተናቸውን ተቋቁመው ለዚህ የማዕረግ ውጤት በመድረሳቸው...